የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ግብርና ምርመር ኢንስቲትዩት በቦንጋ ምርምር ማዕከል በሰብል፣ በእንስሳት፣ በተፈጥሮ ሀብት ምርመር ዘርፎች በርካታ ተግባራቶችን እያከናወነ ይገኛል፡፡
በተለይ የክልሉን የመልማት አቅምን መነሻ በማድረግ የምርታማነት ማነቆዎችን ለመፍታ ተግባራትን ለይቶ እየሰራ ያለ ስሆን በሰብል በፍራፍሬ፣ በስራስር ሰብሎች (በእንሰት)፣ በቅመማቅመም፣በቡና ፣ በእንስሳት ምርምር በቦንጋ በግ ፣ በዶሮ፣ በተናዳፊና ተናዳፊ ባልሆኑ…