Spread the love Post navigation የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አማኑኤል አለሙ በብራዝል ቆይታቸው በአስዳማ አፈር ላይ ያጉኙትን ልምድ ለኢንስቲቲዩቱ ሰራኞች ያካፈሉ ሲሆን ያገኙት ልምድ ለክልልም ሆነ ለሀገር እጅግ በጣም ጠቃሚ መሆኑን አብራርቷሉ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ግብርና ምርመር ኢንስቲትዩት በቦንጋ ምርምር ማዕከል በሰብል፣ በእንስሳት፣ በተፈጥሮ ሀብት ምርመር ዘርፎች በርካታ ተግባራቶችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ Sep 28, 2024 amanuel alemu