የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ግብርና ምርመር ኢንስቲትዩት በቦንጋ ምርምር ማዕከል በሰብል፣ በእንስሳት፣ በተፈጥሮ ሀብት ምርመር ዘርፎች በርካታ ተግባራቶችን እያከናወነ ይገኛል፡፡
በተለይ የክልሉን የመልማት አቅምን መነሻ በማድረግ የምርታማነት ማነቆዎችን ለመፍታ ተግባራትን ለይቶ እየሰራ ያለ ስሆን በሰብል በፍራፍሬ፣ በስራስር ሰብሎች (በእንሰት)፣ በቅመማቅመም፣በቡና ፣ በእንስሳት ምርምር በቦንጋ በግ ፣ በዶሮ፣ በተናዳፊና ተናዳፊ ባልሆኑ…
different video production
https://www.youtube.com/watch?v=nhGPIuBQobI በግብርናው ዘርፍ የአካባቢውን አቅም በመጠቀምና በምርምር በማጠናከር የአርሷደሩን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ እርደሚገኝ የደቡብ ... https://www.youtube.com/watch?v=JT2JD9ddZX4 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቡናን ዘረመሎችን በማሰባሰብ የአካባቢውን አቅም ለማሳደግና ምርትና…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አማኑኤል አለሙ በብራዝል ቆይታቸው በአስዳማ አፈር ላይ ያጉኙትን ልምድ ለኢንስቲቲዩቱ ሰራኞች ያካፈሉ ሲሆን ያገኙት ልምድ ለክልልም ሆነ ለሀገር እጅግ በጣም ጠቃሚ መሆኑን አብራርቷሉ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አማኑኤል አለሙ በብራዝል ቆይታቸው በአስዳማ አፈር ላይ ያጉኙትን ልምድ ለኢንስቲቲዩቱ ሰራኞች ያካፈሉ ሲሆን ያገኙት ልምድ ለክልልም ሆነ ለሀገር እጅግ በጣም ጠቃሚ…
በጥናትና ምርምር የተለዩና የተሻሻሉ ዝርያዎችን በማስፋፋት የአርሶአደሩን ተጠቃሚነት ማሳደግ ይገባል ፡፡ አቶ ማስረሻ በላቸው
በጥናትና ምርምር ስራዎች የግብርና ምርታማነት ማነቆዎችን በመፍታት የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ማሳደግ እንደሚገባ ተገልጿል፡
ዕቅድ በተግባር!
በግብርና ምርምር ዘርፍ የካልም ፕሮጀክት በጀት ድጋፍ በአፋለች ተፋሰስ ያመጣው ለውጥ በተግባር!የደቡብ ግብርና ምርምር እንስቲትዩት በቦንጋ ግብርና ምርምር ማዕከል በካልም ፕሮጀክት በጀት ድጋፍ የአፋለች ተፋሰስ ልማት ስራ በ 1 (አንድ)…
በየተቋማት የሚካሄደው የሰራተኞች ምዘና ውጤታማ እንዲሆን የፈጻሚውን የግል አቅም ማጎልበት ሚናዉ ከፍተኛ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፐብሊክና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡
በየተቋማት የሚካሄደው የሰራተኞች ምዘና ውጤታማ እንዲሆን የፈጻሚውን የግል አቅም ማጎልበት ሚናዉ ከፍተኛ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፐብሊክና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ለክልሉ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዮትና ለቦንጋ…