• Mon. Dec 23rd, 2024

Southwest Ethiopia Agricultural Research Institute

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

ዕቅድ በተግባር!

Byadmin

Sep 28, 2024
Spread the love


በግብርና ምርምር ዘርፍ የካልም ፕሮጀክት በጀት ድጋፍ በአፋለች ተፋሰስ ያመጣው ለውጥ በተግባር!
የደቡብ ግብርና ምርምር እንስቲትዩት በቦንጋ ግብርና ምርምር ማዕከል በካልም ፕሮጀክት በጀት ድጋፍ የአፋለች ተፋሰስ ልማት ስራ በ 1 (አንድ) ዓመት ውስጥ ካከናወናቸው 22 የምርምር እና ሠርቶ ማሳያ ተግባራት የተወሰኑት ያመጡት ውጤት በከፊል……..

By admin

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *